
4.0K
COእንዴት የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ባሉበት ማጣመር ይችላሉ?
👉 https://cbefayda.cbe.com.et/
****************
ውድ የባንካችን ደንበኞች፡
የባንክ ሒሳባችሁን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባላችሁበት እንዴት ማጣመር እንደምትችሉ ከተያያዘው ተንቀሳቃሽ ምስል (Video) መረዳት ትችላላችሁ::
*****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #fayda #ethiopia
@commercialbankofethiopia










