
10.7K
KAኢትዮሳት ላይ በአዲሱ ፍሪኩወንሲያችን እኛን ለማግኘት እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች ይከተሉ፡፡
ዲኮደራችሁ ላይ የሚገኘው አንቴና ሴቲንግ ላይ ይግቡ፡፡
በመቀጠልም ትራንስፖደር ላይ በመግባት አድ ትራንስፖንደር በማለት አዲሱን የቃና ፍሪኩወንሲ 11105 ይሙሉ፡፡
ከዚያም ፖላራይዜሽኑን ሆሪዞንታል ፤ ሲምቦል ሬቱን 45000 ፤ኤፍኢሲ የሚለውን ደግሞ ¾ ያድርጉት፡፡
ከዚያም ስካን ሞድ ላይ በመግባት ኦል ቻናልስ የሚለው ላይ ያድድጉ እና ሰታርት ሰርች የሚለውን ትራንስፖንደር በማድረግ ያሰጀምሩ፡፡
በመጨረሻም ሴቭ በማድረግ የቃናን ተወዳጅ ፕሮግራሞች በኤች ዲ ጥራት ያግኙ፡፡
#Kana #KanaTV #KanaTelevision #Kanashows
@kanatelevision










